- Legal Name: Theophoros pictures plc
- Trading License Nr: KK/AA/14/706/5100186/2016
- Ownership Type: PLC
- Primary Sector: Media
- On Wegenfund Since: 09 jun 2024
- Region: Addis Ababa
- City: Addis abeba
- Phone: +251919320448
Theophoros pictures plc
ድርጅታን ቴዎፎሮስ ፒክቸርስ ከደቡብ ወሎ ሃገረ ስብከትና እና ከደብረ ባህርይ ጋስጫ አባ ጊዮርጊስና አባ በጸሎተ ሚካኤል አንድነት ገዳም ጋር በመሆን የታላቁን ኢትዮጵያዊ ሊቅ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫን መንፈሳዊ ፊልም ለመስራት እንቅስቃሴ የጀመረ ሲሆን ለፊልሙ የሚያስፈልገውን ገንዘብ ከተመልካች መሰብሰብ ይችል ዘንድ የተለያዩ ቅድመ ዝግጅቶችን በማድረግ በቀጣይ ሰፊ የማህበራዊ ሚዲያ ንቅናቄ ያደርጋል። በመሆኑም ከዚህ ንቅናቄ ጋር ተያይዞ ገንዘብ ገቢ ማድረጊያ አማራጮች አንዱ ወገን ፈንድ በመሆኑ በዚህ መተግበሪያ የፊልሙን ሥራ እንድታግዙን በአክብሮት እንጠይቃለን።
Thank you very much!
Copyright 2024 - Wegenfund | Powered by WegenTech