Here are some of the Causes, with the most recently created ones listed first. Simply select a cause that is close to your heart and donate generously.
መቄዶንያ ከ8 ሺ በላይ የሚሆኑ ምንም ጧሪ እና ደጋፊ የሌላቸው አረጋውያን እና የአእምሮ ህሙማንን ከመላው ኢትዮጵያ በመሰብሰብ በ44 ቅርንጫፎቹ በመጦር አና በመንከባከብ ላይ ይገኛል። በአሁኑ ወቅት ባለ 12 ፎቅ ዘመናዊ ሆስፒታልና የአረጋውያን መኖሪያ እየገነባ ሲሆን ግንባታው ሲጠናቀቅ ከ20,000 በላይ አረጋውያንን እና የአእምሮ ህሙማንን መንከባከብ ያስችላል። ሰይፉ ኦን ኢቢኤስ (Seifu…
DonateSalu plans to undertake a Handicraft & Artisan Workshop as a livelihood project for persons with disabilities. The focus of the project will be to provide training, resources, and support to individuals with disabilities, enabling them to create and…
Donateወንድማችን በዶ/ር አንዷለም ዳኜ ጠብቀው በድንገተኛ ሞት የተሰማንን ጥልቅ ሃዘን እየገለጽን ህጻናት ልጆቹንና ቤተሰቦቹን ለማገዝ በዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ኮሚቴ ተዋቅሮ ወደስራ ተገብቷል። የኮሚቴውን ስራ ውጤታማ ለማድረግ የእናንተን የወገኖቻችንን ቀና ትብብር እንፈልጋለን። ስለሆነም ከዚህ በታች ስማችን በተጠቀሰው በሶስት የዩኒቨርሲቲው ሀኪሞች ስም በተከፈተው የባንክ ሂሳብ ቁጥር እ…
Donateየአምላክ ልጆች ፋውንዴሽን (የአልፋ) ነን:: ከሥራዎቻችን አንዱና ዋነኛ የሆነው "የአራስ ቤት" በሀገራችን በዓይነቱ የመጀመሪያ ሲሆን የአገልግሎት ትኩረቱም ችግረኛ ሴቶች በመንግሥት ጤና ተቋማት ከወለዱ በኋላ በመረከብ እናቶች ታርሰው፣ ልጆች የእናታቸውን ጡት ለስድስት ወራት ጠብተው፣ በሙያ ሠልጥነው እና እናቶች ጎዳናን ለኑሮ እንዳይመርጡ ህጻናቱም ከጉዳት እንዲያመልጡ የአስተሳሰብ ለውጥ በመፍ…
DonateOrganized by: Abdissa Integrated Community Development Organization (AICDO) Introduction Ethiopia is currently facing a devastating natural disaster, as earthquakes and volcanic eruptions have struck the Afar Region, Fentale, and Ziway Dugda are…
DonateThe Ethiopian Red Cross Society, inspired by the principles of humanity, impartiality and neutrality, reaches the most vulnerable people. Conflict, violence, drought, flood and other natural and manmade disasters have left millions of people dis…
Donate"Give the Gift of Health This Christmas" This Christmas season, let's come together to make a difference in the lives of those in need. HELP Ethiopia, through its YE’ETYE Charity Program, is raising funds to provide essential medications, nutriti…
DonateAICDO Fundraising Event for Christmas 2024 Event Overview: Abdissa Integrated Community Development Organization (AICDO) is organizing a special fundraising event this Christmas season to support its ongoing humanitarian projects in Ethiopia. Th…
Donateመቄዶንያ ከ7,500 በላይ የሚሆኑ ምንም ጧሪ እና ደጋፊ የሌላቸው አረጋውያን እና የአእምሮ ህሙማንን ከመላው ኢትዮጵያ በመሰብሰብ በ9 ቅርንጫፎቹ በመጦር አና በመንከባከብ ላይ ይገኛል። በአሁኑ ወቅት ከ2.3 ቢሊዮን ብር በላይ የፈጀውን G+12 ዘመናዊ ሆስፒታልና የአረጋውያን መኖሪያ እየገነባ ሲሆን ግንባታው 70 በመቶው ተጠናቅቋል። ይህ ሕንፃ ከ20,000 በላይ አረጋውያንን እና የአእም…
DonateMary Joy Ethiopia is a veteran humanitarian organization that has been supporting vulnerable children and the elderly for the past 30 years. Recently, it has been engaged in the work of lifting the street children, especially nursing mothers, from t…
Donateራማ ኪዳነምሕረት አንድነት ገዳም ከዛሬ 1300 ዓመታት በፊት በጊዜው ከባይዛንታይን ግዛት ወደ ኢትዮጵያ ከመጡት ዘጠኙ ቅዱሳን መካከል በአባ ገሪማ እና በአባ ጉባ አማካይነት የተመሠረተች ጥንታዊት ገዳም ናት። ገዳሟ በአማራ ክልል በሰሜን ወሎ ዞን በቆቦ ወረዳ ዞብል አካባቢ የምትገኝ ሲሆን ከአዲስ አበባ 567 ኪሎ ሜትር ትርቃለች። ገዳሟ በተከታታይ የዝናብ እጥረት ያለበት አካባቢ ላይ የምትገኝ…
Donate‘ከጦርነት ወደ ትምህርት’ መልካም ነገር ለመስራት እና ትልቅ ተጽእኖ ለመፍጠር እንዲሁም የብዙዎችን ስብራት ለመጠገን የተዘጋጀ ታላቅ እድል! አይዞን ፋውንዴሽን በቅርቡ በሰሜን ኢትዮጵያ በነበረው ጦርነት ሰለባ የሆኑትን ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት ለመመለስ ‘ከጦርነት ወደ ትምህርት’ የሚል ፕሮጀክት አስጀምሯል። በዚህም የፈረሱ ት/ቤቶችን መልሶ መገንባት እና ሙሉ ዮኒፎርም ፣…
DonateCopyright 2025 - Wegenfund | Powered by WegenTech