Here are some of the Causes, with the most recently created ones listed first. Simply select a cause that is close to your heart and donate generously.
ራማ ኪዳነምሕረት አንድነት ገዳም ከዛሬ 1300 ዓመታት በፊት በጊዜው ከባይዛንታይን ግዛት ወደ ኢትዮጵያ ከመጡት ዘጠኙ ቅዱሳን መካከል በአባ ገሪማ እና በአባ ጉባ አማካይነት የተመሠረተች ጥንታዊት ገዳም ናት። ገዳሟ በአማራ ክልል በሰሜን ወሎ ዞን በቆቦ ወረዳ ዞብል አካባቢ የምትገኝ ሲሆን ከአዲስ አበባ 567 ኪሎ ሜትር ትርቃለች። ገዳሟ በተከታታይ የዝናብ እጥረት ያለበት አካባቢ ላይ የምትገኝ…
Donate‘ከጦርነት ወደ ትምህርት’ መልካም ነገር ለመስራት እና ትልቅ ተጽእኖ ለመፍጠር እንዲሁም የብዙዎችን ስብራት ለመጠገን የተዘጋጀ ታላቅ እድል! አይዞን ፋውንዴሽን በቅርቡ በሰሜን ኢትዮጵያ በነበረው ጦርነት ሰለባ የሆኑትን ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት ለመመለስ ‘ከጦርነት ወደ ትምህርት’ የሚል ፕሮጀክት አስጀምሯል። በዚህም የፈረሱ ት/ቤቶችን መልሶ መገንባት እና ሙሉ ዮኒፎርም ፣…
Donateበሀገራችን እያጋጠሙ ባሉት ማኅበራዊ ቀውሶች ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ወገኖች አስቸኳይ ሰብአዊ እርዳታ የሚፈልጉ ሆነዋል። በተለይ ደግሞ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተከሰተው ድርቅ በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ፣ ጠለምት፣ በየዳና ጃና አሞራ፣ እንዲሁም በዋግኸምራ ዞን ሰሃላና አካባቢው የሚገኙ ወገኖቻችን ለጽኑ ማኅበራዊ ችግር ተጋልጠዋል። ማኅበረ ቅዱሳን በእነዚህ አካባቢዎች የነፍስ አድን ሥራዎችን ለማከ…
DonateWAAP is planning to establish an Early Childhood Development (ECD) center in Dire Dawa Ethiopia to support the holistic development of children while empowering women. This initiative focuses on education, health, and modern parenting practices, aim…
Donateየወጣቶችን ሁለንተናዊ ስብእና ማበልጸጊያ ማእከል ማቋቋም ዓላማዎች፡- ++ ሕጻናትንና ወጣቶችን በቤተ ክርስቲያንን መንፈሳዊ እውቀት ፣ በክህሎት ማዳበሪያ እና በሙያ ማሠልጠን፤ ++ ከ100 ሺ ባላይ የግቢ ጉባኤት ወጣቶችን በ4 ዓመት ውስጥ በማብቃት ለሀገር እና ለቤተ ክርስቲያን ጤናማ መኅበረሰብ መፍጠር፤ ++ ትልቅ የመሰብሰቢያና ማሠልጠኛ አዳራሾች በማዘጋጀት ካህናትንና መምህራንን በ…
DonateEldana Ahadu and her sisters are seeking donations to support children suffering from heart diseases. Your generous contribution, no matter the amount, will enable us to sponsor the treatment of a child awaiting surgery, offering them a chance at a …
DonateIn Dimma, a town in Gambella, Ethiopia, many young people, like 16-year-old Ojulu, are trapped in a cycle of substance abuse. Once full of dreams of becoming a gold mining investor, Ojulu now spends his earnings on alcohol, khat, and drugs. His addi…
Donate✝️ከአንድ ቤተሰብ፣ ለአንድ ተማሪ✝️ ++++ ማኅበረ ቅዱሳን በየዓመቱ እንደሚያደርገው በማኅበራዊ ቀውስና በጦርነት ጉዳት ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ለማድረግ በገንዘብና በዓይነት እያሰባሰሰበ ይገኛል። እርሶም ባሉበት ሆነው ለአንድ ተማሪ እንዲደጉሙ እና ትውልዱን እንዲታደጉ የቱርፋት ሥራ በወገንፈንድ ቀርቧል።
Donateበእንተ ስማ ለማርያም ለእኔ ተማሪ! የእውነተኛ ደስታ ምንጭ እግዚአብሔር ነው። እውነተኛ ፀሐየ ጽድቅ ከድንግልማርያም እቅፍ ታይቷል የእውነተኛ ሰላም መገኛ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅድስት ቤተክርስቲያን ነች። የነፍስ ምግቧ ከየኔታ ይደገሳል። የኔታ ወንበር ተክለው ትውልዱን በቃለ እግዚአብሔር በባህል በእሴት እየቀረጹ የዛሬ ተማሪን ለነገ ካህን አድርገው ለነፍሳችን ስር…
Donate#የተፈጥሮን ፀጋ ያለ ስጋት ለገዳማዉያን በሚል መሪ ቃል በደብረ ቁስቋም የበጎ አድራጐት ማህበር የተዘጋጀውን በገጠሪቷ ኢትዮጵያ ለሚኖሩ ገዳማውያን እናቶች የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ለማቅረብ በምናደርገዉ እንቅስቃሴ በመሳተፍ አለኝታነቶን ያሳዩ፡፡ በተጨማሪም ስለንፅህና መጠበቂያ አጠቃቀም እና የወር አበባ ከቤተክርስትያን ቀኖና እና ዶግማ አንፃር ግንዛቤ ማስጨበጫ ይሰጣል:: ደብረ ቁስ…
Donateፍኖት ማኅበረሰባዊና ሥነ-ልቦናዊ የምክክር የበጎ አድራጎት ድርጅት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 መሰረት ታኅሣሥ 30 ቀን 2012 ዓ.ም በመዝገብ ቁጥር 4683 ተመዝግቦ ሕጋዊ ሰውነት ያገኘ ድርጅት ነው፡፡ ከፍኖት ዓላማዎች ውስጥ በሀገሪቱ በተለያዩ ክፍላተ ሀገራት የሚገኙ ዜጎች በተለያየ ማኅበራዊ፤ ኢኮኖሚያ…
Donate“ኑ! እጅ ለእጅ ተያይዘን የራሳችንን ችግር በራሳችን እንፍታ” ጳጉሜን አምስት በጎ አድራጎት ድርጅት በ 2011 ዓ/ም የኢ.ፌ.ድ.ሪ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 በተሰጠው ስልጣን በመዝገብ ቁጥር 4434 ተመዝግቦ ህጋዊ ሰውነትን ያገኘ ሀገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ነው፡፡ የድርጅቱ ዋና ዓላማ መስራት የሚችል ጉልበት፤ መማር የሚችል አእምሮ ይዘ…
DonateCopyright 2025 - Wegenfund | Powered by WegenTech