- Started by: ህፃን አርሴማ ተስፋዬ
- For: The Organiser (Personal)
- Started on: 06 apr 2025
- Closing Date: 30 apr 2025
ህፃን አርሴማ ተስፋዬን ለማሳከም ተባበሩን
ገና የአምስት ወር ጨቅላ ህፃን ልጅ ስትሆን በልብ ህመም በመሰቃየት ላይ ትገኛለች በመሆኑም ህፃን አርሴማ በሀገር ውስጥ መታከም ስለማትችል ወደ ውጪ ሀገር ሔዳ እንድትታከም ሲል የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ሜዲካል ሰርተፊኬት የፃፈላት ሲሆን እኛም የአርሴም ወላጆች ወደ ውጪ ሀገር ወስዶ ለማሳከም አቅማችን ስለማይችል አንድታግዙንና አድታሳክሙልን ስንል በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ፡፡
ወላጆቿ አቶ ተስፋዬ ለማ እና ወ/ሮ አማረች ሀይሉ
Copyright 2025 - Wegenfund | Powered by WegenTech