በማኅበረ ቅዱሳን የአዲስ አበባ ማእከል ሁለገብ ሕንጻ ግንባታ ፕሮጀክት

cause-image
  • Started by: Esubalew Geletu
  • For: logo.jpg
  • Started on: 05 dec 2023
  • Closing Date: 31 dec 2025

የወጣቶችን ሁለንተናዊ ስብእና ማበልጸጊያ ማእከል ማቋቋም
ዓላማዎች፡-
++ ሕጻናትንና ወጣቶችን በቤተ ክርስቲያንን መንፈሳዊ እውቀት ፣ በክህሎት ማዳበሪያ እና በሙያ ማሠልጠን፤
++ ከ100 ሺ ባላይ የግቢ ጉባኤት ወጣቶችን በ4 ዓመት ውስጥ በማብቃት ለሀገር እና ለቤተ ክርስቲያን ጤናማ መኅበረሰብ መፍጠር፤
++ ትልቅ የመሰብሰቢያና ማሠልጠኛ አዳራሾች በማዘጋጀት ካህናትንና መምህራንን በማሠልጠን የስበከተ ወንጌል አገልግሎቱን መደገፍ፤
++ በየዓመት ከ 1200 በላይ ወጣቶችን በመንፈሳዊ ሕይወት እና በሙያ የሚያንጽ ሥልጠና መሥጠት፤
++ ማእከሉ የሚሰጠውን አገልግሎት ማስፋት፤
++ በሴተኛ አዳሪ እኅቶችን ላይ የሚሠራ (የመግደላዊት ማርያምን ) ፕሮጀክት መደገፍ፤
++ በማእከሉ የቤተ ክርስቲያን ሕንጻ ዲዛይንኖችን በነጻ መሥራት
++ ለካህናት፣ ለአብነት መምህራን እና ተማሪዎች ድጎማና ተቀንቀሳቃሽ የጤና ሕክምና ለመስጠት

Collections so far

(Rounded figure - does NOT affect actual money deposited)

ETB 1,000 of ETB 2,000,000 0%