ለዶ/ር አንዷለም ዳኜ ቤተሰቦች እገዛ እናድርግ

cause-image
  • Started by: Hailemariam Engedaw
  • For: The Organiser (Personal)
  • Started on: 08 feb 2025
  • Closing Date: 31 mar 2025

ወንድማችን በዶ/ር አንዷለም ዳኜ ጠብቀው በድንገተኛ ሞት የተሰማንን ጥልቅ ሃዘን እየገለጽን ህጻናት ልጆቹንና ቤተሰቦቹን ለማገዝ በዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ኮሚቴ ተዋቅሮ ወደስራ ተገብቷል። የኮሚቴውን ስራ ውጤታማ ለማድረግ የእናንተን የወገኖቻችንን ቀና ትብብር እንፈልጋለን።

ስለሆነም ከዚህ በታች ስማችን በተጠቀሰው በሶስት የዩኒቨርሲቲው ሀኪሞች ስም በተከፈተው የባንክ ሂሳብ ቁጥር እና በወገንፈንድ በኩል ከመላው ዓለም ድጋፍ እንድታደርጉ ስንል በትህትና እንጠይቃለን።

የጥምር ሂሳብ ቁጥር ስም፦
1. ዶ/ር ኃይለማሪያም አወቀ እንግዳው
2. ዶ/ር አምሳሉ ወርቁ መኮነን
3. ዶ/ር መኳንንት ይመር አድማሴ

የጥምር ሂሳበ ቁጥር፦
1. የንግድ ባንክ = 1000676116978
2. የአዋሽ ባንክ= 013200903947800
3. የአቢሲኒያ ባንክ=218081487
4. የአማራ ባንክ = 9900037383825

Collections so far

(Rounded figure - does NOT affect actual money deposited)

ETB 57,507 of ETB 10,000,000 1%