በጉፋ ወረዳ በደረሰ ድንገተኛ የመሬት መናድ የተጎዱ ወጎናችንን እንረዳ

cause-image
  • Started by: Esubalew Geletu
  • For: logo.jpg
  • Started on: 24 jul 2024
  • Closing Date: 30 sep 2024

በጉፋ ወረዳ በኬንቾ ሻቻ ጉዝዲ ቀበሌ በደረሰ ድንገተኛ የመሬት መናድ ምክንያት ከ229 በላይ ወገኖች ሕይወት ሲያልፍ ከ400 በላይ ደግሞ ያለመጠለያ ቀርተዋል።

የተጎዱ ወገኖቻችንን የዕለት ደራሽ ምግብ እና ልብስ መስጠት የሚገባ በመሆኑ በኢትዮጵያ እና ከኢትዮጵያ ውጪ ያልችሁ በሙሉ የደረሰውን ሰብዓዊና ቁሳዊ ችግር በመረዳት አስቸኳይ ድጋፍ በወገንፈንድ በኩል እንድታደረጉ የወገን ጥሪ ቀርቧል።

Collections so far

(Rounded figure - does NOT affect actual money deposited)

ETB 340 of ETB 1,000,000 0%