Help The Helpless

cause-image
  • Started by: Ileni Demise Zewude
  • For: IMG_3313.jpeg
  • Started on: 26 sep 2024
  • Closing Date: 31 dec 2024

ድርጅታችን ባርንስ ኤደን በዋናነት የሚያተኩረው የኦቲዝም እና የአካል ጉዳተኛ ልጆችን፣ ወላጅ አልባ ህፃናትቶች ላይ ነው። በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ ድርጅቱ የተለያዩ የድጋፍ ስራዎችን እየሰራ ሲሆን ይህም የኦቲስቲክስ እና የአካል ጉዳተኛ ልጆች እና ወላጆቻቸው/ቤተሰቦቻቸው አጠቃላይ እንክብካቤን እና ድጋፍን ያካትታል። ባርንስ ኤደን ራዕዩን ለማሳካት ፕሮግራም ቀርጾ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። እነዚህ ፕሮግራሞችም የሰብአዊ ድጋፍ፣ ኦቲዝም እና የአካል ጉዳተኛ ልጆች ድጋፍ፣ የኦቲዝም እና የአካል ጉዳተኛ ልጆች ወላጆች/ቤተሰቦች፣ ኦቲዝም እና የአካል ጉዳተኛ ልጆች ቤት ወደ ለቤት ጤና እና የስልጠና ክትትል እና ጥሩ ማህበራዊ ደንቦችን እና እሴትን የሚያበረታቱ ናቸው። በአሁኑ ወቅት ባርንስ ኤደን ከ 30 በላይ ህጻናትን ለማገዝ የሶስት አመት እቅድ አዘጋጅቷል። እቅዳችንን ለማሳካት የእናንተን ብርቱ እገዛ እንፈልጋለን። እረጂ ያጡትን እንርዳ

The organization mainly focuses on supporting Autistic and Disabled children, orphans, vulnerable children. In this short year of experience, the organization engaged in a various development activity which includes giving comprehensive care and support Autistic and children with disability /CWD/ and their parents /families. BECO aims to achieve its vision through implementation of five integrated programs. These programs are humanitarian support, Autistic and Disabled children Support, parents /families of Autistic and Disabled children Empowerment, Autistic and Disabled children home to home health and training follow up and advocating good social norms and value. Currently, BECO has developed a three-year project plan to address 0ver 30 children and we need your help to achieve our plan. Support us . Help The Helpless

Collections so far

(Rounded figure - does NOT affect actual money deposited)

ETB 18,507 of ETB 300,000 6%