- Started on: 05 mar 2023
- Closing Date: 30 sep 2025
መቄዶንያ ከ7,500 በላይ የሚሆኑ ምንም ጧሪ እና ደጋፊ የሌላቸው አረጋውያን እና የአእምሮ ህሙማንን ከመላው ኢትዮጵያ በመሰብሰብ በ9 ቅርንጫፎቹ በመጦር አና በመንከባከብ ላይ ይገኛል።
በአሁኑ ወቅት ከ2.3 ቢሊዮን ብር በላይ የፈጀውን G+12 ዘመናዊ ሆስፒታልና የአረጋውያን መኖሪያ እየገነባ ሲሆን ግንባታው 70 በመቶው ተጠናቅቋል። ይህ ሕንፃ ከ20,000 በላይ አረጋውያንን እና የአእምሮ ህሙማንን መንከባከብ ያስችለናል። ኮሜድያን እሸቱ የ1 ሚሊዮን ዶላር የገቢ ማሰባሰብ ግብ አድርጎ እሑድ የካቲት 26 ቀን (05 March) ዶንኪ ቲዩብ ላይ በቀጥታ ድጋፉ የህንፃው ውስጥ በሮች እና መስኮቶችን ለመትከል የሚያስፈልገውን አሰባስቧል። በመቀጠል ሕንጻውን ለመጨረስ ሌሎች ብዙ ወጪዎች ስላሉብን ከዚህ ቀደም እንዳደረጉት ሁሉ ለጋስነትዎን በአክብሮት እንጠይቃለን።
“ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው።” ዶ/ር ቢንያም በለጠ
************************************************************
Let's install doors and windows for the Makedonia's building
Mekedonia is sheltering and caring for more than 7,500 elderly and mentally disabled people in our 9 branches across Ethiopia.
We are currently building a G+12 storey modern hospital and elderly housing complex with a cost of more than 2.3 billion birr. 70% of the construction work is completed. This building will allow us to care for more than 20,000 elderly and mentally disabled people.
Comedian Eshetu had a fundraising event on Sunday, 03 March and covered for installation of doors and windows. Now, there are other remain finishing works. We kindly request you to continue your generous donations for the elderly and mental disabled sheltering building.
"Being human is enough to help ano
Copyright 2025 - Wegenfund | Powered by WegenTech