- Started on: 19 jun 2024
- Closing Date: 20 aug 2024
በምስሉ ላይ ያሉት ህፃናት እና ሴቶች በንፁህ ውሀ እጦት ምክንያት መንገድ ላይ የሚገኝ ወራጅ ውሀ እየቀዱ በቤት ውስጥ ለተለያዩ አገልግሎት ላይ እያዋሉት ይገኛሉ። ስለሆነም እነዚህ ህፃናት እና ሴቶች ንፁህ ውሀ እንዲያገኙ እና እራሳቸውን ከውሀ ንፅህና ጉድለት ሊመጡባቸው ከሚችሉ በሽታዎች እንዲጠበቁ የበኩላችንን እንወጣ።
Copyright 2024 - Wegenfund | Powered by WegenTech