- Started on: 24 mar 2022
- Closing Date: 31 mar 2024
መልካም ትውልድ ለአለም በኢትዩጵያ በጎአድራጎት ድርጅት
ራዕይ-ትውልድን በኢኮኖሚ እና በአእምሮ አድጎ ማየት
ድርጅታችን ትውልድን በኢኮኖሚ የምናሳድግበት መንገድ አንዱ በኢትዩጵያ የመጀመሪያ የሆነውን የምግብ ባንክ በ100 የኢትዩጵያ ከተሞች በ1ቢሊየን ብር ወጪ በማስገንባት ማህበረሰባችን በምግብ ራሱን በማስቻል ለኢኮኖሚው የራሱን አስተዋጾ እንዲያደርግ ጎን ለጎን በአእምሮ እድገቱ እና በፈጠራ ክህሎቱ ለማሳደግ በትምህርት እና ስልጠና ዲፓርትመንታችን እገዛ እናደርጋለን፡፡
የምንለይበት…
1. በኢትዩጵያ የመጀመሪያ የሆነውን የምግብ ባንክ ማቋቋማችን
2. ኢትዩጵያ ያላትን ወጣት የሰው ሀይል በትምህርት እና ስልጠና ማብቃት
3. ከተለያዩ የግል ፣የመንግስት እንዲሁም በጎአድራጎት ድርጅቶች ጋር በትብብር በመስራት ውጤቱን በጥቂት አመታት ውስጥ በሀገሪቷ ማምጣት
4. በጎረቤት ሀገራት እና በሌሎች አለማት ተቋሙን ማስፋፋት
ድጋፍ ለማድረግ በውጪ ላላችሁ ኢትዩጵያን ወገን ፈንድን ከመጠቀም ባሻገር በአጭር ቁጥር 6192 ኦኬ በማለት ለምናስገነባቸው ሁለገብ የስልጠና እና የምግብ ባንኮች ድጋፍ ያድርጉልን፡፡
ለበለጠ መረጃ-251-934452323
ኤሜል-goodgeneration@ggfworld.org
Website-www.ggfworld.org
Good Generation for world, Ethiopia Ngos
Vision: To see the generation grow economically and intellectually (Mentally)
One of the ways that our company can raise the generation economically is by building the first food bank in Ethiopia in 100 cities of Ethiopia at a cost of 1 billion birr.
Where we distinguish…
1. Establishing the first food bank in Ethiopia
2. Empowering Ethiopia's young manpower through education and training
3. Working in cooperation with various private, government and non-profit organizations to bring the results in the country within a few years.
4. To expand the institution in neighboring countries and other countries
Apart from using the fund for the Ethiopians abroad to support us, please support the multi-purpose training and food banks that send SMS-6192-OK
For more information-251-934452323
Email-goodgeneration@ggfworld.org
Website: www.ggfworld.org
Regards
Goodness for All
Aklilu.Melese
Good Generation for world,Ethiopia
SMS-6192-OK,+251-934452323
Addis Ababa,Ethiopia
web site-www.ggfworld.org
Copyright 2024 - Wegenfund | Powered by WegenTech