Support the Innovative Mobile-Toilet Expansion

cause-image
  • Started by: AKLILU ABEBE
  • For: photo_2021-10-25_09-47-25.jpg
  • Started on: 13 apr 2023
  • Closing Date: 30 jul 2023

One of the GGFWI-Ethiopia works is to raise the generation economically; It is also to support entrepreneurship and other related activities. For this, Yakob is earning his own income from the mobile toilet he built in an area called Merkato in Addis Ababa. In order to encourage this entrepreneur and to make other citizens benefit from him, we have facilitated a platform where all Ethiopians can support him through Wegen Fund. .

Among the additional ideas that we have seen, 5 are presented as follows..
1. Modernizing the mobile toilet to provide advertising services for various organizations
2. In some areas, it should be placed permanently beyond the portable toilet
3. Offer in the form of sales to young people who are interested in this work
4. Providing city posta service and courier service
The number of mobile toilets that we prepare is 10
A total of 30 young people who get job opportunities (20 directly and 10 indirectly). The work area is around Addis Ababa, especially shopping centers, entertainment, etc
The cost of one modern mobile toilet is 30000.00 Birr, the total cost is 300000.00 Birr.
Apart from this, by looking at the profession, we will facilitate the opportunity for other youths who are engaged in the metal profession in different areas to produce this toilet and use it for the market.

ድርጅታችን መልካም ትውልድ ለአለም ከሚሰራቸው ስራዎች አንዱ ትውልዱን በኢኮኖሚ ማሳደግ ነው ፤
እንዲሁም በስራ ፈጠራ እና ሌሎች ተዛማጅ ስራዎችን መደገፍ ነው፡፡ ለዚህም ያዕቆብ በአዲስ አበባ መርካቶ በሚባል አካባቢ በሰራው ሞባይል ቶይሌት የራሱን ገቢ በማግኘት ላይ ይገኛል፡፡ይህ ስራ ፈጣሪ ለማበረታት እንዲሁም ከሱ ሌሎች ዜጎችን በስፋት ተጠቃሚ ለማድረግ በሚል ሁሉም ኢትዩጵያዊ ድጋፍ የሚያደርግበትን ፕላትፎርም በወገን ፈንድ በኩል አመቻችተናል፡፡ይህ ስራ ፈጣራ ከስራ እድል ባሻገር አዲስ አበባን እንድስሙ ለማድረግ እንዲሁም በአቆሻሻ እና የአከባቢን የአየር ንብረት ችግር ለመቅረፍ ከፍተኛ አስተዋጾ አለው፡፡
ሞባይል ቶይሌቱ በአቶ ያዕቆብ ሃሳብ እና ፈጠራ የተሰራ ነው፡፡እሳቸውን ለማበረታት እና ሌሎች ወጣቶችን ተጠቃሚ ለማድረግ ከሃሳባቸው በተሻገር መመልከት ችለናል፡፡ በአሁኑ ወቅት ከወነዶች እና ሴቶች የውሃ ስንት ቤት የሽንት ቤት አግልግሎት በተጨማሪ አገልግሎት እንዲሰጥ ታስቧል፡፡
1.ሞባይል ቶይሌቱን ዘመናዊ በማድረግ የተለያዩ ድርጀቶች ማስታወቂያ አግለግሎት እንዲሰጥ ማድረግ
2.በአንዳንድ አካባቢዎች ከተንቀሳቃሽ ሽንትቤትነቱ ባሻገር በቋሚነት ማስቀመጥ
3.በዚህ ስራ መሰማራት ፍላጎት ላላቸው ወጣቶች በሽያጭ መልክ ማቅረብ
4.የከተማ ፓስታ አገለግሎት እና መላላክ አግለግሎትን መስጠት
የምናዘጋጀው ሞባይል ሽንትቤት ብዛት 10
የስራ እድል የሚያገኙ ወጣቶች በአጠቃላይ 30(በቀጥታ20 በተዘዋዋሪ 10)
የስራው ቦታ አዲስ አበባ ዙሪያ በተለይ የገቢያ ማዕከላት፣መዝናኛዎች ወዘተ
የአንዱ ዘመናው ሞባይል ቶይሌት አንዱ ወጪ እስከ ብር 30000.00 አጠቃላይ ወጪ 300000.00ብር

For more information
Mobile +251-934-452-323 +251-930-903-676
Email-goodgeneration@ggfworld.org
Website: wwwggfworld.org

Collections so far

(Rounded figure - does NOT affect actual money deposited)

ETB 259 of ETB 300,000 0%