የመሠረትን የኩላሊት ንቅለ-ተከላ ህክምና እናግዝ/Meseret's Kidney Transplant

cause-image
  • Started by: Wegen Tech
  • For: The Organiser (Personal)
  • Started on: 18 sep 2022
  • Closing Date: 31 dec 2024

መሠረት ፈንታቢል በባህርዳር ኗሪ እና ሰራተኛ ስትሆን ሁለቱም ኩላሊቶቿ መሥራት ባለመቻላቸው ወደ ውጭ ሄዳ መታከም እንዳለባት የቅዱስ ጳውሎስ የሕክምና ዳይርክቶሬት ቦርድ ወስኗል። የኩላላት ነቅለ ተከላው ከ2.5 - 3 ሚሊዮን ብር እንደሚፈጅ ተረጋግጧል። እርሷን ለማሳከም ጋደኞቿ የገንዘብ ማሰባሰብ ቢያደርጉም በሀገራችን ካለው ዘርፈ ብዙ እና ተደራራቢ ችግር የተነሣ በቂ ማሳከሚያ ገና አላገኘችም። ስለዚህ መሰረትን ወደውጪ ሂዳ የኩላላት ነቀል ተከላ እንዲከናወልላት እና እንድትታከም የሚቻላችሁ ሁሉ እንድትዳርጉላት በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።

ጉደኞቿ

Collections so far

(Rounded figure - does NOT affect actual money deposited)

ETB 32,093 of ETB 500,000 6%