- Started by: Wegen Tech
- For: The Organiser (Personal)
- Started on: 30 jun 2024
- Closing Date: 31 dec 2024
ህጻን የአብስራ ሺበሺን እናሳክም
ገና የሁለት ዓመት ጨቅላ የሆነችው የአብስራ ሺበሺ የልብ ህመም ተጠቂ ስትሆን ለልብ ቀዶ ጥገና የሚያስፈልገው ወጪ ብር 685000.00/ስድስት መቶ ሰማንያ አምስት ሺህ ብር መሆኑን ታዝማ የውስጥ ደዌና የቀዶ ህክምና ማዕከል ያሳወቀ ቢሆንም ወለጆቿ በዝቀተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ ስለሆነ የተጠየቀውን ገንዘብ ከፍለው ለማሳከም ባለመቻላቸው ይህችን ለማዳን ደጉን ወገናቸውን እየተማጸኑ ይገኛሉ። ኑ በጥቂት ድጋፍ ተባብረን የአብስራን እናሳክም እንደኩዮቿ እንድትቦርቅ ለሀገር ጌጥ እንድትሆን እጃችንን እንዘርጋ!
Copyright 2024 - Wegenfund | Powered by WegenTech