- Legal Name: የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት አራቱ ጉባኤያት ምስክር ጉባኤ ቤት
- Fundraising Since: 27 mar 2025
- Registraition number: 109207
የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት አራቱ ጉባኤያት ምስክር ጉባኤ ቤት
በሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ በብፁዕ አቡነ አብርሃም በ2010 ዓም የተመሠረተው የ፬ቱ ጉባኤያት ምስክር ጉባኤ ደቀመዛሙርትን በሐዲስ ኪዳን ትርጓሜ፣በብሉይ ኪዳይ ትርጓሜ፣ በመጽሐፈ ሊቃውንት በሊቀ ሊቃውንት ስማዓ ኮነ መለአክ መምህርነት አያስተማረ ይገኛል።
በአሁኑ ወቅት ጉባኤ ቤት ሊሠራው ላሰበው የሕጻናት የሥነ ምግባር እና መንፈሳዊ ዕውቀት ማዕከል ማስፈጸሚያ የሚሆን የገንዘብ ድጋፍ እንድታደረጉ በአክብሮት እንጠይቃለን።
Whatever you choose, thank you!
Copyright 2025 - Wegenfund | Powered by WegenTech