- Legal Name: Tikur Wiha Debre Tsehai Kidist Mariam Church
- Fundraising Since: 19 apr 2025
- Registraition number: 18117
Tikur Wiha Debre Tsehai Kidist Mariam Church
የጥቁር ውሃ ደብረ ፀሐይ ቅድስት ድንግል ማሪያም ቤተ ክርስቲያን በአክሱም ጽዮን ዲዛይን መሠራት ተጀምሮ በምእመናን በጎ ልገሳ አሁን የመጨራሻ ሥራዎች ላይ ደረሷል። እግዚአብሔር ይመስገን። ለዚህም ለመጨረሻዎቹ ሥራዎች ኮሜድያን እሸቱ የ60 ሚሊዮን ብር የገቢ ማሰባሰብ ግብ አድርጎ በዶንኪ ቲዩብ ላይ አሁን የቤተ ክርስቲያን ሥራው የደረሰበትን ሁኔታ የሚያሳይ ዶክመንትሪ የተሰራ ሲሆን ዶክመንትሪውን እያያችሁ በኢትዮጵያ እና በመላው ዓለም የምንገኝ ምእመናን የድንግል ማርያም ወዳጆች የምትችሉትን ሁሉ እንድትረዱን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።
የእመቤታችን በረከቷ እና ምልጃዋ አይለየን።
የጥቁር ውሃ ደብረ ፀሐይ ቅድስት ድንግል ማሪያም ቤተ ክርስቲያን ሕንጻ አሰሪ ኮሚቴ
The Tikur Wiha Debre Tsehai Kidist Mariam Church has been designed and built based on the Axum Tsion architectural design. The finishing works are now being completed thanks to the generous donations of the faithful. For this final phase, comedian Eshetu has made a documentary on Donkey Tube, aiming to raise 60 million birr, showcasing the current state of the church's construction. While watching the documentary, we ask all the faithful in Ethiopia and around the world, children of the Virgin Mary, to help us in the name of God.
May the blessings and intercession of our Lady never leave us.
The Tikur Wiha Debre Tsehai Kidist Mariam Church Construction Committee
Whatever you choose, thank you!
Copyright 2025 - Wegenfund | Powered by WegenTech